ኢሳይያስ 46:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 ቤል ያጎነብሳል፤+ ነቦ አንገቱን ይደፋል። ጣዖቶቻቸው በደከሙ እንስሳት ላይ እንደሚጫን ከባድ ጭነትበእንስሳት ይኸውም በጋማ ከብቶች ላይ ተጭነዋል።+ ኤርምያስ 51:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 ትኩረቴን በባቢሎን በሚገኘው በቤል+ ላይ አደርጋለሁ፤የዋጠውንም ከአፉ አስተፋዋለሁ።+ ብሔራት ከእንግዲህ ወደ እሱ አይጎርፉም፤የባቢሎንም ቅጥር ይፈርሳል።+