መዝሙር 79:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አንተን በማያውቁ ብሔራት፣ስምህንም በማይጠሩ መንግሥታት ላይ ቁጣህን አፍስስ።+ 7 ያዕቆብን በልተውታልና፤የትውልድ አገሩንም አውድመዋል።+