የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ነገሥት 19:35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 በዚያም ሌሊት የይሖዋ መልአክ ወጥቶ በአሦራውያን ሰፈር የነበሩትን 185,000 ሰዎች ገደለ።+ ሰዎችም በማለዳ ሲነሱ ሬሳውን አዩ።+

  • ኢሳይያስ 14:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 አሦራዊውን በምድሬ ላይ አደቀዋለሁ፤

      በተራሮቼም ላይ እረግጠዋለሁ።+

      ቀንበሩ ከላያቸው ላይ ይነሳል፤

      ሸክሙም ከትከሻቸው ላይ ይወርዳል።”+

  • ሶፎንያስ 2:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 እሱ እጁን ወደ ሰሜን ይዘረጋል፤ አሦርንም ያጠፋል፤

      ነነዌንም ባድማና እንደ በረሃ ደረቅ ያደርጋታል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ