ሚክያስ 7:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሕዝብህን ይኸውም በጫካ ውስጥ በፍራፍሬ እርሻ መካከል ብቻውን ያለውን፣የርስትህን መንጋ እንደ እረኛ በበትር ጠብቅ።+ እንደ ድሮው ዘመን በባሳንና በጊልያድ ይሰማሩ።+
14 ሕዝብህን ይኸውም በጫካ ውስጥ በፍራፍሬ እርሻ መካከል ብቻውን ያለውን፣የርስትህን መንጋ እንደ እረኛ በበትር ጠብቅ።+ እንደ ድሮው ዘመን በባሳንና በጊልያድ ይሰማሩ።+