ኢሳይያስ 13:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሖዋና የቁጣው መሣሪያዎችመላ ምድሪቱን ለመደምሰስ+ከሩቅ አገር፣+ከሰማያትም ዳርቻ እየመጡ ነው። ኤርምያስ 51:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “ፍላጻዎቻችሁን አሹሉ፤+ ክብ የሆኑትን ጋሻዎች አንሱ።* ይሖዋ የሜዶናውያንን ነገሥታት መንፈስ አነሳስቷል፤+ምክንያቱም ባቢሎንን ለማጥፋት አስቧል። ይህ የይሖዋ በቀል ይኸውም ስለ ቤተ መቅደሱ የሚወስደው የበቀል እርምጃ ነውና።
11 “ፍላጻዎቻችሁን አሹሉ፤+ ክብ የሆኑትን ጋሻዎች አንሱ።* ይሖዋ የሜዶናውያንን ነገሥታት መንፈስ አነሳስቷል፤+ምክንያቱም ባቢሎንን ለማጥፋት አስቧል። ይህ የይሖዋ በቀል ይኸውም ስለ ቤተ መቅደሱ የሚወስደው የበቀል እርምጃ ነውና።