ኢሳይያስ 24:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ምድሪቱ ታዝናለች፤*+ ትከስማለች። ፍሬያማዋ ምድር ትራቆታለች፤ ትጠፋለች። የምድሪቱ ታላላቅ ሰዎች ይዝላሉ። ኢዩኤል 1:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እርሻው ወድሟል፤ ምድሪቱ አዝናለች፤+እህሉ ወድሟልና፤ አዲሱ የወይን ጠጅ ደርቋል፤ ዘይቱም ተሟጧል።+