ኢሳይያስ 13:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እነሆ፣ ለብር ደንታ የሌላቸውን፣በወርቅም ደስ የማይሰኙትንሜዶናውያንን አስነሳባቸዋለሁ።+ 18 ቀስታቸው ወጣቶችን ይፈጃል፤+ለማህፀን ፍሬ አያዝኑም፤ለልጆችም አይራሩም።
17 እነሆ፣ ለብር ደንታ የሌላቸውን፣በወርቅም ደስ የማይሰኙትንሜዶናውያንን አስነሳባቸዋለሁ።+ 18 ቀስታቸው ወጣቶችን ይፈጃል፤+ለማህፀን ፍሬ አያዝኑም፤ለልጆችም አይራሩም።