ኢሳይያስ 14:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ሰው የሚኖርበትን ምድር፣ ምድረ በዳ ያደረገው፣ከተሞቹንም የገለበጠው፣+እስረኞቹንም ወደ ቤታቸው እንዳይመለሱ የከለከለው እሱ አይደለም?’+