ኤርምያስ 51:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 የባቢሎን ተዋጊዎች መዋጋት አቁመዋል። በምሽጎቻቸው ውስጥ ይቀመጣሉ። ጉልበት ከድቷቸዋል።+ እንደ ሴት ሆነዋል።+ መኖሪያዎቿ በእሳት ነደዋል። መቀርቀሪያዎቿ ተሰብረዋል።+
30 የባቢሎን ተዋጊዎች መዋጋት አቁመዋል። በምሽጎቻቸው ውስጥ ይቀመጣሉ። ጉልበት ከድቷቸዋል።+ እንደ ሴት ሆነዋል።+ መኖሪያዎቿ በእሳት ነደዋል። መቀርቀሪያዎቿ ተሰብረዋል።+