ኢሳይያስ 13:20, 21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኤርምያስ 51:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ባቢሎንም የድንጋይ ቁልል፣+የቀበሮዎች ጎሬ፣+አስፈሪ ቦታና ማፏጫ ትሆናለች፤የሚኖርባትም አይገኝም።+ ራእይ 18:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እሱም በኃይለኛ ድምፅ እንዲህ ሲል ጮኸ፦ “ወደቀች! ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች!+ የአጋንንት መኖሪያ፣ የርኩስ መንፈስ ሁሉ* እንዲሁም የርኩሳንና የተጠሉ ወፎች ሁሉ መሰወሪያ ሆነች!+
2 እሱም በኃይለኛ ድምፅ እንዲህ ሲል ጮኸ፦ “ወደቀች! ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች!+ የአጋንንት መኖሪያ፣ የርኩስ መንፈስ ሁሉ* እንዲሁም የርኩሳንና የተጠሉ ወፎች ሁሉ መሰወሪያ ሆነች!+