ኢሳይያስ 13:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እንደሚታደን የሜዳ ፍየል፣ እረኛም እንደሌለው መንጋእያንዳንዱ ወደ ወገኑ ይመለሳል፤እያንዳንዱም ወደ አገሩ ይሸሻል።+