ኢሳይያስ 13:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “በተራቆተ ዓለታማ ተራራ ላይ ምልክት* አቁሙ።+ ታላላቅ ሰዎች ወደሚገቡባቸው በሮች እንዲመጡድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ጥሯቸው፤ እጃችሁንም አውለብልቡ። ኤርምያስ 51:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የባቢሎንን ቅጥሮች ለማጥቃት ምልክት* አቁሙ።+ ጥበቃውን አጠናክሩ፤ ጠባቂዎችን አቁሙ። ሽምቅ ተዋጊዎችን አዘጋጁ። ይሖዋ በባቢሎን ነዋሪዎች ላይ የጦር ስልት ነድፏልና፤በእነሱ ላይ የተናገረውንም ቃል ይፈጽማል።”+
12 የባቢሎንን ቅጥሮች ለማጥቃት ምልክት* አቁሙ።+ ጥበቃውን አጠናክሩ፤ ጠባቂዎችን አቁሙ። ሽምቅ ተዋጊዎችን አዘጋጁ። ይሖዋ በባቢሎን ነዋሪዎች ላይ የጦር ስልት ነድፏልና፤በእነሱ ላይ የተናገረውንም ቃል ይፈጽማል።”+