ኢሳይያስ 13:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እነሆ፣ ለብር ደንታ የሌላቸውን፣በወርቅም ደስ የማይሰኙትንሜዶናውያንን አስነሳባቸዋለሁ።+ ዳንኤል 5:30, 31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በዚያኑ ሌሊት ከለዳዊው ንጉሥ ቤልሻዛር ተገደለ።+ 31 ሜዶናዊው ዳርዮስም+ መንግሥቱን ተረከበ፤ ዕድሜውም 62 ዓመት ገደማ ነበር።