ኢሳይያስ 44:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኤርምያስ 50:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ውኃዎቿ ይበከላሉ፤ ይደርቃሉም።+ የተቀረጹ ምስሎች ምድር ናትና፤+አስፈሪ በሆኑት ራእዮቻቸው የተነሳ እንደ እብድ ያደርጋቸዋል። ራእይ 16:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ስድስተኛው መልአክ በሳህኑ ውስጥ ያለውን በታላቁ የኤፍራጥስ ወንዝ ላይ አፈሰሰው፤+ ከፀሐይ መውጫ* ለሚመጡት ነገሥታት መንገድ እንዲዘጋጅላቸውም+ የወንዙ ውኃ ደረቀ።+
12 ስድስተኛው መልአክ በሳህኑ ውስጥ ያለውን በታላቁ የኤፍራጥስ ወንዝ ላይ አፈሰሰው፤+ ከፀሐይ መውጫ* ለሚመጡት ነገሥታት መንገድ እንዲዘጋጅላቸውም+ የወንዙ ውኃ ደረቀ።+