ኢሳይያስ 48:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 እናንተ ራሳችሁን በእስራኤል ስም የምትጠሩ፣+ከይሁዳ ምንጭ የፈለቃችሁ፣*በእውነትና በጽድቅ ባይሆንምበይሖዋ ስም የምትምሉና+የእስራኤልን አምላክ የምትጠሩየያዕቆብ ቤት ሆይ፣ ይህን ስሙ።+
48 እናንተ ራሳችሁን በእስራኤል ስም የምትጠሩ፣+ከይሁዳ ምንጭ የፈለቃችሁ፣*በእውነትና በጽድቅ ባይሆንምበይሖዋ ስም የምትምሉና+የእስራኤልን አምላክ የምትጠሩየያዕቆብ ቤት ሆይ፣ ይህን ስሙ።+