-
ኤርምያስ 49:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 የምትወደሰው ከተማ፣ በሐሴትም የተሞላችው መዲና
እንዴት ሳትተው ቀረች?
-
-
ዳንኤል 4:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ንጉሡም “ይህች፣ ንጉሣዊ መኖሪያ እንድትሆን ለግርማዬ ክብር፣ በገዛ ብርታቴና ኃይሌ የገነባኋት ታላቂቱ ባቢሎን አይደለችም?” አለ።
-