ኢሳይያስ 13:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ስለዚህ የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቁጣ በሚነድበት ቀን፣በታላቅ ቁጣ ሰማይን አናውጣለሁ፤ምድርንም ከቦታዋ አናጋለሁ።+