2 ዜና መዋዕል 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከቤቱ ፊት ለፊትም 35 ክንድ ርዝመት ያላቸው ሁለት ዓምዶችን+ ሠራ፤ በእያንዳንዱ ዓምድ ላይ ያለው የዓምድ ራስ አምስት ክንድ ነበር።+