2 ዜና መዋዕል 36:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የአባቶቻቸው አምላክ ይሖዋ ለሕዝቡና ለማደሪያው ስፍራ ስለራራ መልእክተኞቹን እየላከ በተደጋጋሚ ያስጠነቅቃቸው ነበር። 16 እነሱ ግን የይሖዋ ቁጣ በሕዝቡ ላይ እስኪነድና+ ፈውስ እስከማይገኝላቸው ድረስ በእውነተኛው አምላክ መልእክተኞች ላይ ያላግጡ፣+ ቃሉን ይንቁና+ በነቢያቱ ላይ ያፌዙ+ ነበር። ኢሳይያስ 28:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እናንተ እንዲህ ብላችኋልና፦ “ከሞት ጋር ቃል ኪዳን ገብተናል፤+ከመቃብርም * ጋር ስምምነት አድርገናል።* በድንገት የሚያጥለቀልቅ ጎርፍ ሲያልፍእኛን አይነካንም፤ውሸትን መጠጊያችን አድርገናልና፤በሐሰትም ውስጥ ተደብቀናል።”+
15 የአባቶቻቸው አምላክ ይሖዋ ለሕዝቡና ለማደሪያው ስፍራ ስለራራ መልእክተኞቹን እየላከ በተደጋጋሚ ያስጠነቅቃቸው ነበር። 16 እነሱ ግን የይሖዋ ቁጣ በሕዝቡ ላይ እስኪነድና+ ፈውስ እስከማይገኝላቸው ድረስ በእውነተኛው አምላክ መልእክተኞች ላይ ያላግጡ፣+ ቃሉን ይንቁና+ በነቢያቱ ላይ ያፌዙ+ ነበር።
15 እናንተ እንዲህ ብላችኋልና፦ “ከሞት ጋር ቃል ኪዳን ገብተናል፤+ከመቃብርም * ጋር ስምምነት አድርገናል።* በድንገት የሚያጥለቀልቅ ጎርፍ ሲያልፍእኛን አይነካንም፤ውሸትን መጠጊያችን አድርገናልና፤በሐሰትም ውስጥ ተደብቀናል።”+