-
ኢሳይያስ 59:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ልክ እንደ ዓይነ ስውራን ቅጥሩን እየዳበስን እንሄዳለን፤
ዓይን እንደሌላቸው ሰዎች እንደናበራለን።+
በምሽት ጨለማ እንደሚሆነው በቀትር ብርሃን እንሰናከላለን፤
በብርቱ ሰዎች መካከል እንደ ሙታን ነን።
-
10 ልክ እንደ ዓይነ ስውራን ቅጥሩን እየዳበስን እንሄዳለን፤
ዓይን እንደሌላቸው ሰዎች እንደናበራለን።+
በምሽት ጨለማ እንደሚሆነው በቀትር ብርሃን እንሰናከላለን፤
በብርቱ ሰዎች መካከል እንደ ሙታን ነን።