-
ኢሳይያስ 6:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እሱም መልሶ እንዲህ አለኝ፦ “ሄደህ ይህን ሕዝብ እንዲህ በለው፦
-
-
ማቴዎስ 13:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በምሳሌ የምነግራቸው ለዚህ ነው፤ ቢያዩም የሚያዩት እንዲያው በከንቱ ነውና፤ ቢሰሙም የሚሰሙት እንዲያው በከንቱ ነው፤ ትርጉሙንም አያስተውሉም።+
-