ኤርምያስ 4:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይህን በይሁዳ ተናገሩ፤ በኢየሩሳሌምም አውጁ። ጩኹ፤ በምድሪቱም ሁሉ ላይ ቀንደ መለከት ንፉ።+ ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ እንዲህ በሉ፦ “አንድ ላይ ተሰብሰቡ፤ወደተመሸጉት ከተሞችም እንሽሽ።+
5 ይህን በይሁዳ ተናገሩ፤ በኢየሩሳሌምም አውጁ። ጩኹ፤ በምድሪቱም ሁሉ ላይ ቀንደ መለከት ንፉ።+ ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ እንዲህ በሉ፦ “አንድ ላይ ተሰብሰቡ፤ወደተመሸጉት ከተሞችም እንሽሽ።+