-
ኢሳይያስ 3:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የጽዮን ሴቶች ልጆች ትዕቢተኛ ስለሆኑ፣
ራሳቸውን ቀና አድርገው* ስለሚራመዱ፣
በዓይናቸው እየተጣቀሱና እየተውረገረጉ በመሄድ
እግራቸው ላይ ያደረጉትን አልቦ ስለሚያቃጭሉ፣
-
16 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የጽዮን ሴቶች ልጆች ትዕቢተኛ ስለሆኑ፣
ራሳቸውን ቀና አድርገው* ስለሚራመዱ፣
በዓይናቸው እየተጣቀሱና እየተውረገረጉ በመሄድ
እግራቸው ላይ ያደረጉትን አልቦ ስለሚያቃጭሉ፣