ሕዝቅኤል 23:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “በማንአለብኝነት ማመንዘሯንና እርቃኗን መግለጧን በቀጠለች ጊዜ+ እህቷን ተጸይፌ* እንደራቅኳት ሁሉ እሷንም ተጸይፌ ራቅኳት።+