ኢሳይያስ 30:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ወደ ቀኝ ወይም ወደ ግራ ዞር ብትል ጆሮህ ከኋላህ “መንገዱ ይህ ነው።+ በእሱ ሂድ” የሚል ድምፅ ይሰማል።+