ኤርምያስ 18:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ሕዝቤ ግን እኔን ረስቶኛል።+ ለማይረባ ነገር መሥዋዕት ያቀርባሉና፤+ሰዎችም በመንገዳቸው፣ በጥንቶቹ ጎዳናዎች እንዲሰናከሉ+ደግሞም ባልተስተካከሉና ባልተደለደሉ* ተለዋጭ መንገዶች እንዲሄዱ ያደርጋሉ፤
15 ሕዝቤ ግን እኔን ረስቶኛል።+ ለማይረባ ነገር መሥዋዕት ያቀርባሉና፤+ሰዎችም በመንገዳቸው፣ በጥንቶቹ ጎዳናዎች እንዲሰናከሉ+ደግሞም ባልተስተካከሉና ባልተደለደሉ* ተለዋጭ መንገዶች እንዲሄዱ ያደርጋሉ፤