የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 25:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 ይሖዋም ደግሞ ደጋግሞ* አገልጋዮቹን ነቢያትን ሁሉ ወደ እናንተ ላከ፤ እናንተ ግን አትሰሙም ወይም ጆሯችሁን አትሰጡም።+

  • ሕዝቅኤል 3:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤል ቤት ጠባቂ አድርጌ ሾሜሃለሁ፤+ ከአፌ የሚወጣውንም ቃል ስትሰማ ማስጠንቀቂያዬን ንገራቸው።+

  • ዕንባቆም 2:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 በጥበቃ ቦታዬ ላይ እሰየማለሁ፤+

      በመከላከያ ግንቧም ላይ እቆማለሁ።

      በእኔ አማካኝነት ምን መናገር እንደሚፈልግ ለማየትና

      በምወቀስበት ጊዜ ምን መልስ እንደምሰጥ ለማወቅ በንቃት እጠባበቃለሁ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ