-
ኤርምያስ 15:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 መበለቶቻቸው በፊቴ ከባሕር አሸዋ ይልቅ ይበዛሉ።
በእነሱ ይኸውም በእናቶችና በወጣት ወንዶች ላይ በቀትር አጥፊ አመጣለሁ።
ከባድ ጭንቀትና ሽብር በድንገት አመጣባቸዋለሁ።
-
8 መበለቶቻቸው በፊቴ ከባሕር አሸዋ ይልቅ ይበዛሉ።
በእነሱ ይኸውም በእናቶችና በወጣት ወንዶች ላይ በቀትር አጥፊ አመጣለሁ።
ከባድ ጭንቀትና ሽብር በድንገት አመጣባቸዋለሁ።