-
ኤርምያስ 9:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ስለዚህ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
“እኔ አቀልጣቸዋለሁ፤ ደግሞም እፈትናቸዋለሁ፤+
ከሕዝቤ ሴት ልጅ ጋር በተያያዘ ከዚህ ሌላ ምን ማድረግ እችላለሁ?
-
-
ሕዝቅኤል 22:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 እሳት በላያቸው ላይ እንዲነድባቸውና እንዲቀልጡ ብር፣ መዳብ፣ ብረት፣ እርሳስና ቆርቆሮ በምድጃ ውስጥ እንደሚሰበሰቡ ሁሉ እኔም እናንተን በንዴትና በታላቅ ቁጣ እሰበስባችኋለሁ፤ በእናንተም ላይ እሳት በማንደድ አቀልጣችኋለሁ።+
-