ኤርምያስ 7:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ‘ይህ* የይሖዋ ቤተ መቅደስ፣ የይሖዋ ቤተ መቅደስ፣ የይሖዋ ቤተ መቅደስ ነው!’ እያላችሁ በአሳሳች ቃል አትታመኑ።+