ኢሳይያስ 1:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በሬ ጌታውን፣አህያም የባለቤቱን ጋጣ በሚገባ ያውቃል፤እስራኤል ግን እኔን* አላወቀም፤+የገዛ ሕዝቤም አላስተዋለም።”