-
ኤርምያስ 5:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ታዲያ ይህን ነገር እንዴት ይቅር እልሻለሁ?
ወንዶች ልጆችሽ ትተውኛል፤
አምላክ ባልሆነውም ይምላሉ።+
እኔም የሚያስፈልጋቸውን ነገር አሟላሁላቸው፤
እነሱ ግን ምንዝር መፈጸማቸውን ቀጠሉ፤
ወደ ዝሙት አዳሪ ቤትም እየተንጋጉ ሄዱ።
-
-
ኤርምያስ 23:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
መንገዳቸው መጥፎ ነው፤ ሥልጣናቸውንም አላግባብ ይጠቀሙበታል።
-