ኢሳይያስ 59:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እጆቻችሁ በደም፣ጣቶቻችሁም በበደል ተበክለዋልና።+ ከንፈሮቻችሁ ውሸት ይናገራሉ፤+ አንደበታችሁም ክፋትን ያጉተመትማል።