-
ኤርምያስ 12:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 የገዛ ወንድሞችህ፣
የገዛ አባትህ ቤተሰቦች እንኳ አታለውሃልና።+
እነሱ በአንተ ላይ ጮኸዋል።
መልካም ነገር ቢናገሩህ እንኳ
ፈጽሞ አትመናቸው።
-
-
ሚክያስ 7:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ሁሉም ደም ለማፍሰስ ያደባሉ።+
እያንዳንዱም የገዛ ወንድሙን በመረብ ያጠምዳል።
-
-
ሚክያስ 7:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ባልንጀራህን አትመን፤
ወይም በቅርብ ወዳጅህ አትታመን።+
በእቅፍህ ለምትተኛው ስለምትናገረው ነገር ተጠንቀቅ።
-