ዘፀአት 17:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከዚያም አማሌቃውያን+ መጥተው በረፊዲም እስራኤላውያንን ወጉ።+ ዘፀአት 17:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በዚህ መንገድ ኢያሱ አማሌቅንና ሕዝቦቹን በሰይፍ ድል አደረገ።+