መሳፍንት 3:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ስለዚህ እስራኤላውያን በይሖዋ ፊት መጥፎ ነገር አደረጉ፤ አምላካቸውን ይሖዋንም ረሱ፤ ባአልንና+ የማምለኪያ ግንዶችን* + አገለገሉ። 1 ሳሙኤል 12:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በዚህ ጊዜ ይሖዋ እንዲረዳቸው ጮኹ፤+ እንዲህም አሉ፦ ‘ባአልንና+ የአስታሮትን+ ምስሎች ለማገልገል ስንል ይሖዋን ስለተውን ኃጢአት ሠርተናል፤+ ስለሆነም እንድናገለግልህ አሁን ከጠላቶቻችን እጅ ታደገን።’ ሆሴዕ 11:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እነሱ* ደጋግመው በጠሯቸው መጠንበዚያው ልክ ከእነሱ ራቁ።+ ለባአል ምስሎች መሠዋታቸውን፣+ለተቀረጹት ምስሎችም መሥዋዕት ማቅረባቸውን ቀጠሉ።+
10 በዚህ ጊዜ ይሖዋ እንዲረዳቸው ጮኹ፤+ እንዲህም አሉ፦ ‘ባአልንና+ የአስታሮትን+ ምስሎች ለማገልገል ስንል ይሖዋን ስለተውን ኃጢአት ሠርተናል፤+ ስለሆነም እንድናገለግልህ አሁን ከጠላቶቻችን እጅ ታደገን።’