1 ቆሮንቶስ 1:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ይህም “የሚኩራራ በይሖዋ* ይኩራራ” ተብሎ እንደተጻፈው ነው።+ 2 ቆሮንቶስ 10:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “ሆኖም የሚኩራራ በይሖዋ* ይኩራራ።”+