-
ኤርምያስ 25:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ስለዚህ ከይሖዋ እጅ ጽዋውን ወሰድኩ፤ ይሖዋ ወደላከኝም ብሔራት ሁሉ ሄጄ አጠጣኋቸው፦+
-
-
ኤርምያስ 49:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 ግመሎቻቸው ይበዘበዛሉ፤
ብዛት ያላቸው ከብቶቻቸውም በምርኮ ይወሰዳሉ።
-