ኢሳይያስ 47:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በመካሪዎችሽ ብዛት እጅግ ተዳክመሻል። በሰማያት ያሉ ነገሮችን የሚያመልኩ፣* ከዋክብትን በትኩረት የሚመለከቱ፣+አዲስ ጨረቃም ስትወጣበአንቺ ላይ ስለሚመጣው ነገር የሚተነብዩ ሰዎች፣እስቲ አሁን ተነስተው ያድኑሽ።
13 በመካሪዎችሽ ብዛት እጅግ ተዳክመሻል። በሰማያት ያሉ ነገሮችን የሚያመልኩ፣* ከዋክብትን በትኩረት የሚመለከቱ፣+አዲስ ጨረቃም ስትወጣበአንቺ ላይ ስለሚመጣው ነገር የሚተነብዩ ሰዎች፣እስቲ አሁን ተነስተው ያድኑሽ።