-
ኢሳይያስ 5:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ለወይን እርሻዬ ከዚህ በላይ ላደርግለት የሚገባ
ምን ነገር አለ?+
‘ጥሩ ወይን ያፈራል’ ብዬ ስጠብቅ
መጥፎ ወይን ብቻ ያፈራው ለምንድን ነው?
-
-
ሚክያስ 6:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 “ሕዝቤ ሆይ፣ ምን ያደረግኩህ ነገር አለ?
ያደከምኩህስ ምን አድርጌ ነው?+
እስቲ መሥክርብኝ።
-