ኢሳይያስ 44:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ቆም ብሎ በልቡ ያሰበወይም እውቀትም ሆነ ማስተዋል ኖሮት እንዲህ ብሎ የተናገረ የለም፦ “ግማሹን እሳት አንድጄበታለሁ፤በፍሙም ላይ ዳቦ ጋግሬአለሁ፤ ሥጋም ጠብሼ በልቻለሁ። ታዲያ በቀረው እንጨት አስጸያፊ ነገር መሥራቴ ተገቢ ነው?+ ከዛፍ ለተቆረጠ እንጨት* መስገድ ይገባኛል?”
19 ቆም ብሎ በልቡ ያሰበወይም እውቀትም ሆነ ማስተዋል ኖሮት እንዲህ ብሎ የተናገረ የለም፦ “ግማሹን እሳት አንድጄበታለሁ፤በፍሙም ላይ ዳቦ ጋግሬአለሁ፤ ሥጋም ጠብሼ በልቻለሁ። ታዲያ በቀረው እንጨት አስጸያፊ ነገር መሥራቴ ተገቢ ነው?+ ከዛፍ ለተቆረጠ እንጨት* መስገድ ይገባኛል?”