ናሆም 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከእሱ የተነሳ ተራሮች ይንቀጠቀጣሉ፤ኮረብቶችም ይቀልጣሉ።+ ከፊቱም የተነሳ ምድር፣የብስና በላዩ የሚኖሩት ሁሉ ይናወጣሉ።+