ኢሳይያስ 2:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከንቱ የሆኑት አማልክት ሙሉ በሙሉ ይወገዳሉ።+ ኤርምያስ 51:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እያንዳንዱ ሰው ማስተዋልና እውቀት የጎደለው ድርጊት ይፈጽማል። እያንዳንዱ አንጥረኛ፣ በተቀረጸው ምስል የተነሳ ኀፍረት ይከናነባል፤+ከብረት የተሠራው ምስሉ* ሐሰት ነውና፤በውስጣቸውም መንፈስ* የለም።+ 18 እነሱ ከንቱና*+ መሳለቂያ ናቸው። የሚመረመሩበት ቀን ሲመጣ ይጠፋሉ። ሶፎንያስ 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ይሖዋ በእነሱ ዘንድ የተፈራ* ይሆናል፤በምድር ላይ ያሉትን አማልክት ሁሉ እንዳልነበሩ ያደርጋቸዋልና፤*የብሔራት ደሴቶች ሁሉ በያሉበት ሆነውለእሱ ይሰግዳሉ።*+
17 እያንዳንዱ ሰው ማስተዋልና እውቀት የጎደለው ድርጊት ይፈጽማል። እያንዳንዱ አንጥረኛ፣ በተቀረጸው ምስል የተነሳ ኀፍረት ይከናነባል፤+ከብረት የተሠራው ምስሉ* ሐሰት ነውና፤በውስጣቸውም መንፈስ* የለም።+ 18 እነሱ ከንቱና*+ መሳለቂያ ናቸው። የሚመረመሩበት ቀን ሲመጣ ይጠፋሉ።
11 ይሖዋ በእነሱ ዘንድ የተፈራ* ይሆናል፤በምድር ላይ ያሉትን አማልክት ሁሉ እንዳልነበሩ ያደርጋቸዋልና፤*የብሔራት ደሴቶች ሁሉ በያሉበት ሆነውለእሱ ይሰግዳሉ።*+