የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 1:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 1 ሙሴ በዮርዳኖስ ክልል በሚገኘው ምድረ በዳ ይኸውም በፋራን፣ በጦፌል፣ በላባ፣ በሃጼሮት እና በዲዛሃብ መካከል ከሚገኘው ከሱፈ ፊት ለፊት ባለው በረሃማ ሜዳ ላይ ለነበሩት እስራኤላውያን በሙሉ የተናገረው ቃል ይህ ነው።

  • ዘዳግም 32:9, 10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 የይሖዋ ሕዝብ ድርሻው ነው፤+

      ያዕቆብ ርስቱ ነው።+

      10 እሱን ምድረ በዳ በሆነ ምድር፣+

      ነፋስ በሚያፏጭበት ጭው ያለ በረሃ አገኘው።+

      ሊጠብቀውም ዙሪያውን ከበበው፤ ተንከባከበው፤+

      እንደ ዓይኑም ብሌን ጠበቀው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ