-
ኤርምያስ 23:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 “በማሰማሪያዬ ያሉትን በጎች ለሚያጠፉና ለሚበትኑ እረኞች ወዮላቸው!” ይላል ይሖዋ።+
-
-
ሕዝቅኤል 34:5, 6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በጎቹ እረኛ በማጣታቸው ተበታተኑ፤+ ተበታትነው ለዱር አራዊት ሁሉ መብል ሆኑ። 6 በጎቼ በየተራራውና ከፍ ባለው ኮረብታ ሁሉ ባዘኑ፤ በምድር ሁሉ ላይ ተበተኑ፤ የፈለጋቸው ወይም እነሱን ለማግኘት የጣረ አንድም ሰው የለም።
-