-
ኤርምያስ 8:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የፈረሶቹ ፉርፉርታ ከዳን ተሰማ።
ድንጉላ ፈረሶቹ ሲያሽካኩ
ምድሪቱ በሙሉ ትንቀጠቀጣለች።
እነሱ መጥተው ምድሪቱንና በውስጧ ያለውን ሁሉ፣
ከተማዋንና ነዋሪዎቿን ይበላሉ።”
-
-
ሰቆቃወ ኤርምያስ 2:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 በበዓል ቀን እንደሚደረገው ሁሉ+ ሽብርን ከየአቅጣጫው ጠራህ።
-