-
ዘዳግም 6:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 እስራኤል ሆይ፣ ስማ፤ የአባቶችህ አምላክ ይሖዋ በገባልህ ቃል መሠረት ወተትና ማር በምታፈሰው ምድር እንድትበለጽግና እጅግ እንድትበዛ እነዚህን በጥንቃቄ ጠብቅ።