-
ሕዝቅኤል 34:7, 8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 “‘“ስለዚህ እናንተ እረኞች፣ የይሖዋን ቃል ስሙ፦ 8 ‘“በሕያውነቴ እምላለሁ” ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ “በጎቼ እረኛ ስላጡና እረኞቼ በጎቼን ስላልፈለጉ፣ ይልቁንም እረኞቹ ራሳቸውን ስለመገቡና በጎቼን ስላልመገቡ፣ በጎቼ ለአደን ተዳርገዋል፤ ለዱር አራዊትም ሁሉ መብል ሆነዋል፤”’
-