-
ኤርምያስ 14:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 የዱር አህዮች በተራቆቱ ኮረብቶች ላይ ይቆማሉ።
እንደ ቀበሮ አየር አጥሯቸው ያለከልካሉ፤
ምንም ዓይነት ተክል ባለመኖሩ ዓይኖቻቸው ፈዘዙ።+
-
-
ኤርምያስ 23:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
መንገዳቸው መጥፎ ነው፤ ሥልጣናቸውንም አላግባብ ይጠቀሙበታል።
-