ሰቆቃወ ኤርምያስ 2:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋ የጽዮንን ሴት ልጅ በቁጣው ደመና እንዴት ሸፈናት! የእስራኤልን ውበት ከሰማይ ወደ ምድር ጥሏል።+ በቁጣው ቀን የእግሩን ማሳረፊያ አላስታወሰም።+